በ ጽሁፍ ውስጥ መስመሮች መሳያ

እርስዎ መጨመር ይችላሉ መስመሮች በ እርስዎ የ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ: አንግሎች: ስፋት: ቀለም: እና ሌሎችም ባህሪዎች ማስተካከል ይችላሉ

የ መስመር ባህሪዎች እና አቅጣጫ ለ መግለጽ: ይጠቀሙ የ መስመር መሳያ እቃዎች እንደሚከተለው:

  1. Icon Show Draw Functions

    On the Standard bar, click the Show Draw Functions icon to open the Drawing toolbar

  2. Icon Line

    Click the Line icon. The mouse pointer changes to a cross-hair symbol with a line beside it.

    በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: ይጫኑ መስመሩ በሚጀምርበት ቦታ ላይ: የ አይጥ ቁልፍ ተጭነው ይያዙ እና ይጎትቱ መስመሩ እንዲጨርስ በሚፈልጉበት ቦታ ላይ: እንዲሁም እርስዎ ተጭነው ከያዙ የ Shift ቁልፍ: እርስዎ መሳል የሚችሉት በ አግድም: በ ቁመት: እና በ ሰያፍ መስመሮች ብቻ ነው

  3. Icon Select Object

    ይልቀቁ የ አይጥ ቁልፍ መስመሩ የሚፈልጉትን አቅጣጫ እና እርዝመት ከያዘ በኋላ: እርስዎ ከዛ ብኋላ መሳል ይችላሉ ተጨማሪ መስመሮች: መዝለያ ቁልፍ በ መጫን ይህን ተግባር ማስቆም ይችላሉ: ወይንም በ መጫን የ መምረጫ ምልክት ከ መሳያ መደርደሪያ ውስጥ

እርስዎ ከ ተጫኑ በኋላ የ መምረጫ ምልክት: እርስዎ ሁሉንም መስመሮች በ አንድ ጊዜ መምረጥ ይችላሉ: እያንዳንዱ መስመር ላይ በ መጫን ተጭነው ይዘው የ Shift ቁልፍ: ይህ በርካታ መምረጫ እርስዎን ያስችሎታል ሁሉንም መመደብ ለ መደበኛ ቀለም: ስፋት ወይንም ሌሎች መለያዎች

  1. የ አግድም መስመር መፍጠሪያ በ ቅድሚያ የ ተሰናዳውን የ አንቀጽ ዘዴ በ መጠቀም የ አግድም መስመር ይጫኑ በ ባዶ አንቀጽ ላይ እና ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ አግድም መስመር ዘዴ ውስጥ በ ዘዴዎች መስኮት ውስጥ: የ አግድም መስመር ማስገቢያ ከ ዝርዝር ውስጥ የማይታይ ከሆነ በ አንቀጽ ዘዴዎች ውስጥ: ይምረጡ "ሁሉንም ዘዴዎች" ከ ታችኛው የ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ

  2. እርስዎ መስመር ከ ላይ መሳል ይችላሉ: ከ አንቀጽ በ ታች ወይንም አጠገብ በ መጻፊያ የ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ በ መምረጥ አቀራረብ - አንቀጽ - ድንበሮች.

ራሱ በራሱ መስመሮች በ መጻፊያ ውስጥ

  1. እርስዎ አዲስ መስመር ከ ጀመሩ በ ጽሁፍ መጻፊያ ሰነድ ውስጥ በ መጻፍ ሶስት ወይንም ከዚያ በላይ ጭረት ባህሪዎች እና ከ ተጫኑ የ ማስገቢያ ቁልፍ: ባህሪዎቹ ይወገዳሉ እና ቀደም ያለው አንቀጽ መስመር ይደረግበታል ከ ድንበሩ በታች በኩል

    To create a single line, type three or more hyphens (-), or underscores (_), and then press Enter. To create a double line, type three or more equal signs (=), asterisks (*), tildes (~), or hash marks (#), and then press Enter.

  2. ለ ማስወገድ ራሱ በራሱ የ ተሰራውን ድንበር: ይምረጡ አቀራረብ - አንቀጽ - ድንበሮች እና ይምረጡ ድንበር የለም

  3. ለ መተው ራሱ በራሱ የ ተሰራውን ድንበር: አንዴ መቀየሪያ: ይምረጡ ማረሚያ - መተው

  4. ራሱ በራሱ ድንበሮች ለ ማሰናከል: ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ - በራሱ አራሚ ምርጫ - ምርጫዎች እና ያጽዱ ድንበር መፈጸሚያ

warning

እርስዎ ያስገቡት መስመሮች እና ሌሎች የ መሳያ እቃዎች በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ አልተገለጹም በ HTML እና ስለዚህ አይላኩም በ ቀጥታ ወደ HTML አቀራረብ: በሱ ፋንታ እንደ ንድፎች ይላካሉ


tip

እርስዎ የ መስመር ስፋት ሲያስገቡ: እርስዎ የ መለኪያውን ክፍል ማስገባት ይችላሉ: የ ዜሮ መስመር ስፋት ውጤት የ ፀጉር መስመር ስፋት ነው የ አንድ ፒክስል ከፍተኛው ውጤት